May 9, 2008

ጩኸት ከምድረ ወልቃይት!

በጎንደር ክፍለ ሃገር በተለይም (በወልቃይት ጠገዴ, ጠለምት) እና በትግራይ ሕዝብ መካከል እስከ 1970ዎቹ መጨረሻ ድረስ ከነበረው ታሪካዊ አንድነት ባሻገር፡ በመፈቃቀድ የተመሰረቱ ግቢዎች የንግድ ልውውጦሽ በጋራ የተፈጥሮ ድንበር የሆነውን የተከዜ ወንዝ የመጠቀም ወዘተ…. የመሳሰሉ ጠንካራ ግንኝነቶች እንደነበሩት ይታወሳል።

በተልይም የተፈጥሮ ድርቅ በተደጋጋሚ በትግራይ ክፍለ ሃገር በተከሰቱባቸው ወቅቶች እጅግ በርካታ የሆነ ሕዝብ ወደ ጎንደር ክፍለ ሃገር (ወልቃይት ጠገዴ) በመሻገር የተፈጥሮ ርህራሄ ቸርነትንና ለጋሽነትን ተለይቶት ከማያውቀው ወገኑ ጋር በመቆየት ጊዝያዊ ችግሮችን እንዲወጣ፤ እዲጠናከር በማገዝና ከተጠናከረ በኋላም የሥራ እድል በማመቻቸት የመልሶ ማቋቋሚያ ገንዝብ ይዞ እንዲመለስ ሲደረግ ቆይቷል።.......
ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ - Read More

ተዛማጅ ዜናዎችና ሪፖርቶች፡

1. ጩኸት ከምድረ ወልቃይት
2. የሱዳን ጦር ዘመቻና የወያኔ ድብቅ ሴራ
3. በጎንደር የሱዳኖችን ጥቃት በተመለከት
4. ዳርፉር በኢትዮጵያ
5. ጠንቀቅ እንበል! ፕሮፈሰር መስፍን ወ/ማርያም
6. ሊቀ መአምራን አበባው ይግዛው ከኢትይጵያዊነት ሬዲዮ
7. German Radio Report የጀርመን ድምጽ ሪፖርት
8. Ethiomedia.com Report
9. TPLF Betrayal
10. Violation of Ethiopian Territorial Integrity
11. VOA Interview with Local Farmers & Proff. Mesfin W/Mariam
12. Kinijit NA Press Release
13. SOCEPP Press Release
14. EPRP Press Release
15. Eastern Sudan Farmers Get Back Ethiopian Farm Lands
16. Proff. Tecola Hagos Analysis
17. Shrinking Ethiopia (Map)
18. Ethiopians Bravely Defend their Border - Capturing 8 Sudanese Soldiers
19. የሱዳን ጦር ድባቅ ተመታ! 8 ወታደሮች ተማረኩ!!

More reports and opinions will be added as they become available.